ማስታወቂያ
ማስታወቂያ
ጉዳዩ፡-የ2013 በጀት አመት የግዥ ፍላጎት ዕቅድን ይመለከታል፤
የፌደራል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አወጅ ቁጥር 649/2001 አንቀጽ 8/መ እና አዋጁን ለማስፈፀም ሰኔ 2002 በወጣዉ መመሪያ አንቀጽ 6/1 መሰረት የቀጣዩን በጀት አመት የግዥ ፍላጎት ዕቅድ አዘጋጅቶ በሚመለከታቸዉ አካላት ማጸደቅና በበጀት አመቱ ጨረታዎችን አስቀድሞ በማዉጣት ግዥ ለመፈፀም የስራ ክፍሎችን የግዥ ፍላጎት ማሰባሰብ አስፈላጊ ተግባር መሆኑን ይደነግጋል፡፡ ስለሆነም ለመጪዉ የ2013 በጀት ዓመት ለመማር መስተማር፤ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት፤እንዲሁም ለአስተዳደር ስራዎች የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን ከተሟል የዕቃዎች/አገልግሎቶች ፍላጎት ዝርዝር መገለጫ(Goods standard Specification) ጋር ደረጃቸውን ከጠበቁ፣ ግልጽነትና ወቅታዊነት ካላቸዉ ሰፔስፊኬሽን ጋር እንዲሁም የስራ ክፍሎች የተመደበላቸዉን በጀት መሰረት በማድረግ በየስራ ክፍሎች ዕቅዱ ተዘጋጅቶ በተዘረጋዉ የኤሌክትሮኒክ የግዥ አስተዳደር ስርዓት (BDU-ePMS) መረጃ ቋት ዉስጥ መግባት እንዳለበት ታምኖበታል፡፡ በዚህም መሰረት የስራ ክፍሎች ከእቅድ ዉጭ የሚመጣ የግዥ ፍላጎት ጥያቄ እንደማይስተናገድ ከወዲሁ አዉቀዉ ወደ ሲስተም እየገቡ እቅዳቸዉን እንዲያስገቡ፤ ከመረጃ ቋት ያላገኟቸዉንና የግድ እንዲገዙላቸዉ የሚፈልጓቸዉን ዕቃዎች/አገልግሎቶች ስፔስፊኬሽን ወደ ሲስተሙ እንዲገቡላቸዉ በማድረግ የክፍልችሁን የግዥ ፍላጎት ዕቅድ በhttp://10.163.12.12 ላይ የሚገኘዉን የሲስተሙን የእቅድ ሞጁል በመጠቀም ከግንቦት 06/2012 ዓ.ም እስከ ሰኔ 15/2012 ዓ.ም እቅዱን አጠናቅቃችሁ በሲስተሙ እንድታስገቡ እየገለጽን በተቀመጠዉ የጊዜ ገደብ ዉስጥ የግዥ ፍላጎት /እቅድ/ ጥያቄ ሳይቀርብ ቀርቶ ከተቀመጠዉ የጊዜ ገደብ ዉጪ ለሚቀርብ የግዥ ጥያቄ ዳይሬክቶሬቱ የማያስተናገድ መሆኑን ከወዲሁ እንድታዉቁት እያሳሰብን የየግቢ ግዥ ክፍሎችም በተሰጠዉ የግዜ ገደብ ዉስጥ በግቢያችሁ የሚገኙ የስራ ክፍሎች እቅዳቸዉን በሲስተሙ አስገብተዉ እንዲያጠናቅቁ ጥብቅ ድጋፍና ክትትል በማድረግ እንድታስፈጽሙ እየገለጽን ከሲስተሙ አጠቃቀም ጋር ተያይዞ ለሚያስፈልጋችሁ ማንኛዉም የቴክኒክ እገዛ በሲስተሙ ዋና ገጽ ላይ የሚገኘዉን የባለሙያዎች ስምና የስልክ አድራሻ በመጠቀም መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
ማሳሰቢያ፡ -
BiT;EiTEX እና ሕክምና ኮሌጅ የራሳቸውን የጊዜ ሰሌዳ ማውጣትና መልዕክቱን በውስጥ ማስታወቂያ ለተገልጋዮች ማሳውቅ ይችላሉ::
የገፅ ይዘት
የሲስተም አጠቃቀምን በተመለከተ ቴክኒካዊ እገዛ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተመላከተው ሰንጠረዥ መሰረት ለሚመለከተው ግቢ የተመደበውን ባለሙያ ያግኙ።
No | Expert Name | | Phone no | Campus |
---|---|---|---|---|
1. | | gojjam121@gmail.com | | ጥበብ ሕንፃ ግቢ |
2. | ሙሴ አየ | aye.musie@gmail.com | 0927688782 | ዘንዘልማ ግቢ |
3. | ማህሌት ገዛኸኝ | mahletgezahegn@gmail.com | 0918704593 | ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ግቢ |
4. | አስማማው ጌታነህ | asmamaw2015@gmail.com | 0918200179 | ጊሽ አባይ /ይባብ/ ግቢ |
5. | ማርየ የኔአለም | maryeyenealem@gmail.com | 0918457009 | ሳይንስና ማሪታይም ግቢ |
6. | ዜና ተዘራ | zenawub@yahoo.com | 0918761271 | ሰላም ግቢ |
7. |
| ሕክምና ግቢ | ||
8. | ሙሉነሽ አለነ | alenemulunesh@gmail.com | 0924516754 | ዋናው ግቢ |
9. | ወርቅነሽ ሞገስ | workneshmoges@yahoo.com | 0921283572 | ቴክኖሎጂ ግቢ |
ማሳሰቢያ፡-
የሚፈልጉትን ዕቃ በሲስተሙ ያለተመዘገበ ከሆነ እና የዕቃው ዓይነት [የፈርኒቸር፣ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የኮምፒዩተርና ተዛማጅ እና የፅዳት ዕቃዎች] ከሆነ ለግቢው ለተመደበውን ባለሙያ ኢሜይል እንዲመዘገብሎት ይላኩ።