ማውጫ ማውጫ

የገፅ ይዘት የገፅ ይዘት

 

የ2015 በጀት አመት የግዥ ፍላጎት ዕቅድን ይመለከታል፤

በ2015 በጀት ዓመት ለመማር መስተማር፤ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት፤እንዲሁም ለአስተዳደር ስራዎች የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን ከተሟል የዕቃዎች/አገልግሎቶች ፍላጎት ዝርዝር መገለጫ(Goods standard Specification) ጋርደረጃቸውን ከጠበቁ፣ ግልጽነትና ወቅታዊነት ካላቸዉ ሰፔስፊኬሽን ጋር እንዲሁም የስራ ክፍሎች የተመደበላቸዉን በጀት መሰረት በማድረግ የግዥ በየስራ ክፍሎች ዕቅዱ ተዘጋጅቶ በተዘረጋዉ  የኤሌክትሮኒክ የግዥ አስተዳደር ስርዓት (BDU-ePMS) መረጃ ቋት እስከ ሰኔ 13/2014 ዓ.ም የግዥ እቅዱን አጠናቅቃችሁ እንድታቅዱ እናሳስባለን፡፡        

 

 

የሲስተም አጠቃቀምን በተመለከተ ቴክኒካዊ እገዛ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተመላከተው ሰንጠረዥ መሰረት ለሚመለከተው ግቢ የተመደበውን ባለሙያ ያግኙ።

No

Expert Name

Email

Phone no

Campus

1.     

 ጎጃም አስጨናቂ

  gojjam121@gmail.com

 0920521136

ጥበብ ሕንፃ ግቢ

2.     

  ሙሴ አየ

  aye.musie@gmail.com     

  0927688782

  ዘንዘልማ ግቢ

3.     

 ሙሃባው ሙሉነህ

 mahabawmuluneh@gmail.com

  0918330960

  ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ግቢ

4.     

  አስማማው ጌታነህ

  asmamaw2015@gmail.com

  0918200179

  ጊሽ አባይ /ይባብ/ ግቢ

5.     

 ማርየ የኔአለም

   maryeyenealem@gmail.com

0918457009

  ሳይንስና ማሪታይም ግቢ

6.     

  ዜና ተዘራ    zenawub@yahoo.com 0918761271

  ሰላም ግቢ

7.     

 

   

  ሕክምና ግቢ

8.     

  ሙሉነሽ አለነ

  alenemulunesh@gmail.com

 0924516754

  ዋናው ግቢ

9.     

  ስመኝ ሙሉቀን

  simegnmuluken94@gmail.com

  0923427634

  ቴክኖሎጂ ግቢ

 

ማሳሰቢያ፡-

የሚፈልጉትን ዕቃ በሲስተሙ ያለተመዘገበ ከሆነ እና የዕቃው ዓይነት [የፈርኒቸር፣ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የኮምፒዩተርና ተዛማጅ እና የፅዳት ዕቃዎች] ከሆነ ለግቢ ለተመደበውን ባለሙያ ኢሜይል እንዲመዘገብሎት ይላኩ።