የገፅ ይዘት
የ2015 በጀት አመት የግዥ ፍላጎት ዕቅድ ይመለከታል፤
በ2015 በጀት ዓመት ለመማር መስተማር፤ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት፤እንዲሁም ለአስተዳደር ስራዎች የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን ከተሟል የዕቃዎች/አገልግሎቶች ፍላጎት ዝርዝር መገለጫ(Goods standard Specification) ጋርደረጃቸውን ከጠበቁ፣ ግልጽነትና ወቅታዊነት ካላቸዉ ሰፔስፊኬሽን ጋር እንዲሁም የስራ ክፍሎች የተመደበላቸዉን በጀት መሰረት በማድረግ የግዥ በየስራ ክፍሎች ዕቅዱ ተዘጋጅቶ በተዘረጋዉ የኤሌክትሮኒክ የግዥ አስተዳደር ስርዓት (BDU-ePMS) መረጃ ቋት እስከ ሰኔ 13/2014 ዓ.ም የግዥ እቅዱን አጠናቅቃችሁ እንድታቅዱ እናሳስባለን፡፡
የሲስተም አጠቃቀምን በተመለከተ ቴክኒካዊ እገዛ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተመላከተው ሰንጠረዥ መሰረት ለሚመለከተው ግቢ የተመደበውን ባለሙያ ያግኙ።
No | Expert Name | | Phone no | Campus |
---|---|---|---|---|
1. | | gojjam121@gmail.com | | ጥበብ ሕንፃ ግቢ |
2. | ሙሴ አየ | aye.musie@gmail.com | 0927688782 | ዘንዘልማ ግቢ |
3. | ሙሃባው ሙሉነህ | mahabawmuluneh@gmail.com | 0918330960 | ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ግቢ |
4. | አስማማው ጌታነህ | asmamaw2015@gmail.com | 0918200179 | ጊሽ አባይ /ይባብ/ ግቢ |
5. | ማርየ የኔአለም | maryeyenealem@gmail.com | 0918457009 | ሳይንስና ማሪታይም ግቢ |
6. | ዜና ተዘራ | zenawub@yahoo.com | 0918761271 | ሰላም ግቢ |
7. |
| ሕክምና ግቢ | ||
8. | ሙሉነሽ አለነ | alenemulunesh@gmail.com | 0924516754 | ዋናው ግቢ |
9. | ስመኝ ሙሉቀን | simegnmuluken94@gmail.com | 0923427634 | ቴክኖሎጂ ግቢ |
ማሳሰቢያ፡-
የሚፈልጉትን ዕቃ በሲስተሙ ያለተመዘገበ ከሆነ እና የዕቃው ዓይነት [የፈርኒቸር፣ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የኮምፒዩተርና ተዛማጅ እና የፅዳት ዕቃዎች] ከሆነ ለግቢው ለተመደበውን ባለሙያ ኢሜይል እንዲመዘገብሎት ይላኩ።